የአፑ ሥራዎች
አብማን በመጠቀም ምን ያተርፋሉ? አፑስ ምን በማድረግ ግዜዎነና ጉልበትዎን እንዴት ይጠቅማል?
ዋና ዋና ስራዎቹስ ምንድን ናቸው?
የቀን ሪፖርት
በቀን ምን ያክል ሸጡ? ስንት ምርቶችን ሸጡ? ምን ያክል አተረፉ?
በግራፎች የተደገፈ የቀን ሽያጭ ማወራረጃዎች እንዲሁም የሸጡትን እያንዳንዱን ምርት ከ ዝርዝር መረጃ ጋር በቀላሉ ማቅረብ።
የሳምንትና የወር ሪፖርት
በሳምንት እና በወር ምን ያክል ሸጡ? ስንት ምርቶችን ሸጡ? ምን ያክል አተረፉ?
በግራፎች የተደገፈ የሳምንትና የወር ሽያጭ ማወራረጃዎች እንዲሁም የሸጡትን እያንዳንዱን ምርት ከ ዝርዝር መረጃ ጋር በቀላሉ ማቅረብ።
ሱቅ/ቅርንጫፍ አያያዝ
ከአንድ በላይ ሱቅ/ቅርንጫፍ ቢኖርዎ የእያንዳንዱን ሱቅ/ቅርንጫፍ የስራ ውሎ በቀላሉ መገምገም። በግራፎች የተደገፈ የሽያጭ ማወራረጃዎች እንዲሁም የሸጡትን እያንዳንዱን ምርት ከ ዝርዝር መረጃ ጋር በቀላሉ ማቅረብ።
የክምችት አያያዝ
የሚሸጧቸው ምርቶች ምን ያክል እንደቀረዎት፣ ምን ያክል እንደሸጡ ምርትቆን መቆጠር ሳያስፈልግዎ በቀላሉ ማሳወቅ።
በመስመር ላይ የተመሠረተ መረጃ
ከብዙ ስልኮች ላይ በ 1 ግዜ መረጃዎን ማስገኘት። ስልክዎ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ መረጃዎ ሳይጠፋ ማስቀመጥ።
ጋለሪ
አብማ በ ጥቂቱ ምን እንደሚመስል ይመልከቱ።
ዋጋ
ምን ያክል ይከፍላሉ? እንዴትስ ይከፍላሉ?
ነጻ
0 ብርበ ወር
- አካውንትዎን በከፈቱ በመጀመርያ ወር
- ሙሉ የአብማ ስራዎች ክፍት ይሆነልዎታል
- ያልተገደበ ምርት ያስገባሉ
- ወር ሲሞላዎ በ ክፍያ መቀጠል ይችላሉ
- መጠቀም ካልፈለጉ በማንኛውም ጊዜ ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ ይችላሉ
ቢዝነስ
165 ብርበ ወር
- አካውንትዎን በከፈቱ በመጀመርያ ቀን ወይም ተጠቅመው ወር ሲሆንዎ ጀምረው
- ሙሉ የአብማ ስራዎች ክፍት ይሆነልዎታል
- ያልተገደበ ምርት ያስገባሉ
- የ6 ወር ወይም የ 3 ወር ክፍያ በ 1 ግዜ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ
- መጠቀም ካልፈለጉ በማንኛውም ጊዜ ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ ይችላሉ
ልዩ
ልዩበ ወር
- አሰራርዎ ከተለመደው የንግድ ሂደት ከተለየ
- አፑ በሚፈልጉት መንገድ ይመቻችልዎታል
- ሙሉ የአብማ ስራዎች ክፍት ይሆነልዎታል
- ያልተገደበ ምርት ያስገባሉ
- መጠቀም ካልፈለጉ በማንኛውም ጊዜ ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ ይችላሉ
አግኙን
ማነጋገር ወይም መጠየቅ የሚፈልጉት ነገር ካለ በሚከተሉት መንገዶች ማገኘት ይችላሉ
አድራሻ
አዲስ እበባ
Bole, Atlas
የስራ ሰአት
ሰኞ - ሰኞ











