አብማ

አፑን ከጎግልፕሌይ ወይም ከአፕስቶር በማውረድ ስራዎን በማቅለል ጊዜዎና ጉልበትዎን ይቆጥቡ

ጎግል ፕሌይ አፕ ስቶር

የአፑ ሥራዎች

አብማን በመጠቀም ምን ያተርፋሉ? አፑስ ምን በማድረግ ግዜዎነና ጉልበትዎን እንዴት ይጠቅማል?
ዋና ዋና ስራዎቹስ ምንድን ናቸው?

የቀን ሪፖርት

በቀን ምን ያክል ሸጡ? ስንት ምርቶችን ሸጡ? ምን ያክል አተረፉ?
በግራፎች የተደገፈ የቀን ሽያጭ ማወራረጃዎች እንዲሁም የሸጡትን እያንዳንዱን ምርት ከ ዝርዝር መረጃ ጋር በቀላሉ ማቅረብ።

የሳምንትና የወር ሪፖርት

በሳምንት እና በወር ምን ያክል ሸጡ? ስንት ምርቶችን ሸጡ? ምን ያክል አተረፉ?
በግራፎች የተደገፈ የሳምንትና የወር ሽያጭ ማወራረጃዎች እንዲሁም የሸጡትን እያንዳንዱን ምርት ከ ዝርዝር መረጃ ጋር በቀላሉ ማቅረብ።

ሱቅ/ቅርንጫፍ አያያዝ

ከአንድ በላይ ሱቅ/ቅርንጫፍ ቢኖርዎ የእያንዳንዱን ሱቅ/ቅርንጫፍ የስራ ውሎ በቀላሉ መገምገም። በግራፎች የተደገፈ የሽያጭ ማወራረጃዎች እንዲሁም የሸጡትን እያንዳንዱን ምርት ከ ዝርዝር መረጃ ጋር በቀላሉ ማቅረብ።

የክምችት አያያዝ

የሚሸጧቸው ምርቶች ምን ያክል እንደቀረዎት፣ ምን ያክል እንደሸጡ ምርትቆን መቆጠር ሳያስፈልግዎ በቀላሉ ማሳወቅ።

በመስመር ላይ የተመሠረተ መረጃ

ከብዙ ስልኮች ላይ በ 1 ግዜ መረጃዎን ማስገኘት። ስልክዎ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ መረጃዎ ሳይጠፋ ማስቀመጥ።

ዋጋ

ምን ያክል ይከፍላሉ? እንዴትስ ይከፍላሉ?

ነጻ

0 ብርበ ወር

  • አካውንትዎን በከፈቱ በመጀመርያ ወር
  • ሙሉ የአብማ ስራዎች ክፍት ይሆነልዎታል
  • ያልተገደበ ምርት ያስገባሉ
  • ወር ሲሞላዎ በ ክፍያ መቀጠል ይችላሉ
  • መጠቀም ካልፈለጉ በማንኛውም ጊዜ ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ ይችላሉ

ልዩ

ልዩበ ወር

  • አሰራርዎ ከተለመደው የንግድ ሂደት ከተለየ
  • አፑ በሚፈልጉት መንገድ ይመቻችልዎታል
  • ሙሉ የአብማ ስራዎች ክፍት ይሆነልዎታል
  • ያልተገደበ ምርት ያስገባሉ
  • መጠቀም ካልፈለጉ በማንኛውም ጊዜ ሙሉ በሙሉ ማቋረጥ ይችላሉ

አግኙን

ማነጋገር ወይም መጠየቅ የሚፈልጉት ነገር ካለ በሚከተሉት መንገዶች ማገኘት ይችላሉ

አድራሻ

አዲስ እበባ
Bole, Atlas

ይደውሉልን

+251947012893
+251946882287

እሜይል ያድርጉልን

support@abimabusiness.com
contact@abimabusiness.com

የስራ ሰአት

ሰኞ - ሰኞ